Upcoming Games
Recent Matches and Results
Sidama Buna V Welwalo AdU
07-07-2019 15:00 ( 3:0 )
Welwalo AdU V Suhul Shire
30-06-2019 15:00 ( 1:2 )
St.George V Welwalo AdU
24-06-2019 17:00 ( 0:3 )
Welwalo AdU V Adama
01-06-2019 15:00 ( 1:1 )
Bahir Dar Kenema V Welwalo AdU
26-05-2019 15:00 ( 0:0 )

Latest News

21-08-2019

የእግርኳስ ተጫዋቾች ማሕበር የመጀመርያው ጉባኤ ያካሂዳል

የክለባችን ተጫዋቾች ጨምሮ በርካታ ተጫዋቾች አቅፎ የተመሰረተው 'ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን ' የመጀመርያ ጉባኤው ቀጣይ ሐሙስ 3:00 በዋቤ ሸበሌ ሆቴል ያካሂዳል። በዋናነት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በወሰነው የደሞች ጣርያ ጠለቅ ያለ ውይይት እና ውሳኔ ይወሰንበታል ተብሎ የሚጠበቀው ይህ ጉባኤ በቡድናችን ዋና አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ይመራል ተብሎ ሲጠበቅ የእግር ኳስ ፌደሬሽኑ በደሞዝ ላይ ባወጣው አዲስ ህግ ማሕበሩ የራሱን አቋም ይገልፅበታል ተብሎ ይጠበቃል። በቅርብ ሳምንታት ተመስርቶ የመጀመርያው ጉባኤ ለማድረግ በዝግጅት የሚገኘው ይህ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ማሕበር በግዚያዊነት በቡድናችን ዋና አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ እየተመራ ይገኛል።

19-08-2019

መሃያ ተጻወቲ ናብ 50 ሽሕ ክወርድ ድሕሪ ምውሳኑ ንተፈጻምነቱ ዝእዝዝ ደብዳቤ ካብ ፌደሬሽን ተላኢኹ

ቅድሚ ሒደት ሰሙናት ፌደራልሽን ኩዕሶ እግሪ ኢትዮጵያን ጋንታታት ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያን ብሓባር ዝለዓለ መሃያ ተጻወቲ 50 ሽሕ ክኸውን ምውሳኖም ይዝከር ፤ ድሕሪ እዚ ድማ ፌደሬሽን ኩዕሶ እግሪ ኢትዮጵያ ነቲ ምስ ጋንታታት ብምዝታይ ዝተወሰነ ውሳነ ተፈጻሚ ክኸውን ንጋንታና ወልዋሎ ሓዊሱ ንኹለን ጋንታታት ፕሪምየር ሊግ ደብዳቤ ልኢኹ። ከም ዝፍለጥ ተጻወቲ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጽያ ውሳነ ፌደሬሽን ኩዕሶ እግሪ ኢትዮጽያ ብምቁዋም ሰለስተ ገጽ ዘለዎ ናይ ቅዋም መግለጺ ንፌደሬሽን ምልኣኾም እንትዝከር እዚ ጸገም ክሳብ ዝፍታሕ ድማ ምንቅስቃሶም ደው ከም ዘየብሉ ምግላጾም ይዝከር። ከም ዝፍለጥ ኣሰልጣኒ ጋንታና ዮሃንስ ሳህለ ድማ ተወካሊ ማሕበር ተጻወቲ ኩዕሶ እግሪ ብምኳን ኣብ ደብረዘይት ኣብ ዝተገበረ ኣኼባ ዝርርብ ምግባሮም ይዝከር።

17-08-2019

የሜዳችን ወቅታዊ ሁኔታ

ባለፈው ወር መጀመርያ ላለፈው አንድ ዓመት በእድሳት የቆየው ሜዳችን የሳር ተከላው እንደሚጀመር መግለፃችን ይታወሳል ፤ ሆኖም በከተማችን እየዘነበ ያለው ዝናብ ለሳር ተከላው አመቺ ባለመሆኑ እና የስራው ባለሞያዎች ሂደቱ ከዚ በተሻለ ሁኔታ መካሄድ እንዳለበት በመወሰናቸው ስራው ለጥቂት ሳምንታት እንደሚቆይ ተረጋግጧል። የሳር ተከላ ስራው በዝናባማ የአየር ሁኔታ የማይካሄድ በመሆኑ ሳር ተከላው ለግዜው ቢጓተትም ሌሎች የዕድሳት ስራዎች ግን በሚፈለገው ፍጥነት እየተካሄዱ ይገኛሉ። በመጨረሻው ምዕራፍ የደረሰው የሳር ተከላው የተፋሰስ ስራዎች ጨምሮ ሜዳው በክረምት ጨዋታ እንዲያስተናግድ የሚያስችሉ አስፈላጊ ነገሮች የተገጠሙለት ሲሆን ከፕሪምየር ሊጉ መጀመር በፊት የእድሳት ስራው ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። ሜዳችን ከተጠቀሰው ስራ ውጭ የመቀመጫ እና ተያያዥ ስራዎቹም በመጨረሻው ምዕራፍ የደረሱ ሲሆን አጠቃላይ የሜዳችን ዕድሳት በአጭር ግዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅም ለማወቅ ተችሏል።

01-06-2019

40% discount on club T-shirt purchases

Lion International Bank is going to sponsor 40% discount for the first 500 registered fans who purchase club T-shirts through Hellocash. You have to be registered member to place your order. Click this news to place your order.

11-08-2019

ጋንታና ሓደ ተጻዋቲ እንተፈርም ውዕሊ ነባራት ተጻወቲ ንምንዋሕ ኣብ ምድላው ትርከብ

ኣብ ዝውውር ንጡፍ ተሳትፎ ካብ ዝገብራ ዘለዋ ጋንታታት ብቐዳምነት እትስራዕ ጋንታና ተጻዋታይ ድሬዳዋ ከተማ ገናናው ረጋሳ እንተፈርም ውዕሊ ነባራት ተጻወቲ ንምንዋሕ ምድላዋት ኣብ ምጽፋፍ ትርከብ። ቅድም ኢላ ፍቃዱ ደነቀ ፣ ሳሙኤል ዮሃንስ ፣ ራምኬል ሎክን ካብ ድሬዳዋ ከተማ ምስጋናው ወ|ዮሃንስ ፣ ጀሚል ያእቆብ ፣ ሚካኤል ለማን ዘሪሁን ብርሃኑን ካብ ኢትዮጵያ መድን ከምኡ ድማ ዳዊት ወርቁ ካብ ደደቢት ዘፈረመት ጋንታና ሐዚ ድማ እንየው ካሳሁን ሓዲግዎ ንዝኸደ ቦታ ብብቕዓት ክትክኦ ዝኽእል ተጻዋቲ እናደለየት ድሕሪ ምጽናሕ ዝሓለፈ ዓመት ምስ ድሬዳዋ ከተማ ኣዝዩ ብሉጽ ዓመት ዘሕለፈ ገናናው ረጋሳ ክተፈርም ክኢላ እያ። ካብዚ ብተወሳኺ ክሳብ ሐዚ ሓደሽቲ ተጻዋቲ ኣብ ምፍራም ጥራሕ ትኹረታ ጌራ ዝጸንሐት ጋንታና ካብ ዝቕጽሉ መዓልትታት ጀሚራ ውዕሊ ወሰንቲ ተጻወቲ ጋንታና ንምንዋሕ መስርሕ ክትጅምር እያ።

Contribute by Hellocash

Account No. 3805315
Contribution: 27,125.00 ETB
T-shirts Ordered: 47/500

Membership
Register and Join the 792 Members